Fana: At a Speed of Life!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀምረዋል፡፡ በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ11 ክፍለከተሞች የተውጣጡ የማኅበራዊ ሣይንስ ተፈታኞች ወደ አዲስ አበባ…

የሚያጠቡ ተፈታኞች ሞግዚት ይዘው እንዲገቡ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የሚያጠቡ ተፈታኞች አንድ ሴት ሞግዚት ይዘው እንዲገቡ መፈቀዱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መውለጃ ወራቸው የደረሰ ነፍሰ ጡር እና ጡት የሚያጠቡ ተፈታኞች በሚቀጥለው ዓመት…

ናፍቆት የድሬዳዋ ሣምንት መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሐምሌ ወር ላይ የሚከበረው ናፍቆት የድሬዳዋ ሣምንት መከበር መጀመሩን የአስተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው ናፍቆት የድሬዳዋ…

በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በበቆሎ ሰብል ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የመኸር እርሻ ወቅት በኦሮሚያ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በበቆሎ ሰብል መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ስንመኘው የኖርነው…

ደቡብ ክልል ከቱሪዝም ዘርፉ 271 ሚሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (2015) በ2015 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፉ 350 ሚሊየን ብር ለማግኘት አቅዶ 271 ሚሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን የደቡብ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለፀ። ከ4 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ክልሉን መጎብኘታቸውን የቢሮው ምክትል እና…

በኢትዮጵያ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለጎርፍ፣ ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች እና ዞኖች ተለይተው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሁለቱን ከተማ…

በደብረ ማርቆስ በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክፍለከተማ ቀበሌ 18 እነችፎ ቡልቸድ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ትናንት ምሽት 12፡00 ላይ በደረሰው የትራፊክ አደጋ÷ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ከባድ እና ቀላል የአካል…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽን ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንዲሳካ አስተዋጽዖ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንዲሁም ቡድን የእውቅና መርሐ ግብር አካሄደ። የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 99 ሺህ 240 ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 99 ሺህ 240 የአሜሪካን ዶላር በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መያዙን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ። የፌደራል ፖሊስ እንደገለጸው÷ዶላሩ ሊያዝ የቻለው ሁለት ተጠርጣሪዎች 99 ሺህ 240 ዶላር ወደ ብር…

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያመሩት የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ59 ዓመቱ የእድሜ ባለፀጋ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመፈተን ከልጃቸው ጋር በመሆን ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አቅንተዋል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ለትምህርት የዕድሜ ገደብ ሲያወጡለት የሚታይ ሲሆን ፥ የዕውቀት ጥምን ለማርካትና…