የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 7 ነጥብ 4 ሚሊየን የመማሪያ መጽሐፍት እየተሰራጩ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የትምህርት ዘመንን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እየሩስ መንግሥቱ 10 ነጥብ 8 ሚሊየን መፅሐፍት በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር መታተማቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ኩባን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ኩባን ጠንካራ ወዳጅነትና የሁለትዮሽ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ መደረሱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ከመስከረም 4 እስከ መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኩባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በጠፈር ምርምር ዘርፍ ኤሎን መስክ ከቱርክ ጋር እንዲሰራ ጠየቁ Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው በጠፈር ምርምር ዘርፍ የያዘችውን መርሐ-ግብር ኤሎን መስክ እንዲያግዝ ጠየቁ፡፡ ኤርዶኻን ከኤሎን መስክ ጋር ተገናኝተው የመከሩት በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ…
ጤና የልብ ህመምን መከላከል ይቻላል? Amele Demsew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ከ1ሺህ በላይ የሞባይል ስልኮች ተያዙ Feven Bishaw Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ህጋዊ ቀረጥ ሳይከፈልባቸው በኮንትሮባንድ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 1ሺህ 812 ቴክኖ ሞባይል ስልኮች መርካቶ ከተራገፉ በኋላ ተይዘዋል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ባከናወነው ተግባር ዛሬ ንጋት ላይ በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ሌብነትን በቁርጠኝነት እንታገላለን – የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀብት እንዳይባክና ሌብነትን በቁርጠኝነት በመታገል ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግሩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። ለፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ተመዘገበ Melaku Gedif Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ ኮሚቴ የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ውሳኔ አሳልፏል። በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በኢትዮጰያ ሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 29 ጀምሮ ይሰጣል Melaku Gedif Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፊታችን መስከረም 29 ቀን ጀምሮ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ የፈተና አሰጣጡን አስመልክቶ ከፌደራል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑ ተመለከተ። በክልሉ የቤንች ሸኮ፣ የሸካ እና የምዕራብ ኦሞ ዞኖች ኩታ ገጠም አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ያለመ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 የጦር ጄት እየፈለገች ነው Alemayehu Geremew Sep 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 ተዋጊ የጦር ጄት መፈለግ ጀምራለች፡፡ በደቡብ ካሮላይና የሠፈሩት የአሜሪካ አየር ኃይል ጦር አባላት ሕዝቡ ጄቱን ወይም ስብርባሪውን በማፈላለግ ረገድ እንዲተባበሯቸው ጠይቀዋል። ትናንት ከሠዓት ጄቱን ሲያበሩ…