የሀገር ውስጥ ዜና “የአብሮነት ቀን” በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጷጉሜን 6 "የአብሮነት ቀን" በተለያዩ መርሐ ግብሮች በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ የጷጉሜን 6 የአብሮነት ቀን"“በህብር የተሰራች ሀገር”በሚል መሪ ሀሳብ ነው በመንግሥት እና በግል ተቋማት እየተከበረ የሚገኘው፡፡ የቀኑ መከበርም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለትውልድ አሻራ ማስቀመጥ እንደሚቻል ማሳያ ነው – ምሁራን Amele Demsew Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅ ፈተናዎችን ተቋቁሞ ለትውልድ የሚሸጋገር አሻራ ማስቀመጥ እንደሚቻል ትምህርት የሰጠ መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና 11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ Amele Demsew Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በሽልማት ስነ-ሥርዓቱ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀና እንድትል ላደረጉ እና የተለያዩ በጎ ስራዎችን ላከናወኑ በጎ ሰዎች እውቅና ተሰጥቷል። ባለፋት 10 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተዘጋጀ ብሔራዊ የጸሎት መርሐ ግብር ተካሄደ Amele Demsew Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተዘጋጀ ብሔራዊ የጸሎት መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡ የጸሎት መርሐ ግብሩ አዲሱን 2016 ዓመተ ምህረት በይቅርታና በእርቅ መቀበልን ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በመርሐ ግብሩ አዲሱ…
የዜና ቪዲዮዎች ዳግም ውልደት -ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር የተደረገ ቆይታ Amare Asrat Sep 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=GD9wfMCuEHY
ስፓርት በኒውካስል ግማሽ ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ Amele Demsew Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ኒውካስል በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ አሸንፏል፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ርቀቱን 59 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ሙክታር እድሪስ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመልካም ስነ-ምግባር የታነጸ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን – የሃይማኖት አባቶች Amele Demsew Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን በስነ-ምግባር በማነጽ ሀገር ተረካቢ ዜጋን ለማፍራት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 5 የትውልድ ቀን "ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር" በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቄራዎች ድርጅት ለበዓሉ ጤንነቱ የተረጋገጠ የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ Melaku Gedif Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመን መለወጫ በዓል ጤንነቱ የተረጋገጠ የእንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አታክልቲ ገ/ሚካኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በሥነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት መስራት ይገባል – ሳሙኤል ዑርቃቶ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥነ ምግባር የታነጸና ሙስናን የሚጸየፍ ትውልድ ለሀገረ መንግስት ግንባታ ወሳኝ በመሆኑ ቀዳሚ ትኩረት ተሰጥቶት ሊሰራበትእንደሚገባ የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ዑርቃቶ (ዶ/ር)…
የዜና ቪዲዮዎች እኔ ዘፋኝ አይደለሁም … የድምጻዊት መሰሉ ፋንታሁን ታናሽ እህት መስከረም ፋንታሁን Amare Asrat Sep 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=XKHDCoRcpzE