ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሃዘን መግለጫቸው÷ "ለሞሮኮ ህዝብና መንግስት በደረሰው ከባድ የመሬት…