ጥንካሬዎችን በማስቀጠልና ስህተቶችን በማረም ለላቀ የሕዝብ ተጠቃሚነት እንሰራለን- አቶ እንዳሻው ጣሰው
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንካሬዎችን በማስቀጠል እና ስህተቶችን በማረም ለላቀ የሕዝብ ተጠቃሚነት እንሰራለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአስተዳደር እና የፖለቲካ ማዕከል ስራ ማስጀመሪያ…