ስፓርት የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ ይጀመራል Tamrat Bishaw Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ጅማሮውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ዘንድሮ በሁለት ምድቦች 28 ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው ውድድሩ በሐዋሳ እና አዲስ አበባ የሚከናወን መሆኑ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ Tamrat Bishaw Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ ለበርካታ አስርት አመታት ሳዑዲ ለአፍሪካ ዕድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ማዕከላት መሰጠት ተጀምሯል። በጅማ ስልጠና ማዕከል የመክፈቻ ሥነ- ስርአት የተካሄደ ሲሆን፥ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች እና…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሳዑዲ – አፍሪካ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat Nov 10, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=CZ1bLCVO7kE
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተማሪዎች ውድድር በአዲስ አበባ ይካሄዳል Feven Bishaw Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። በዚህ መሰረት ነገ ቅዳሜ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም የአፍሪካ ተማሪዎች የሚወዳደሩበት ኤክስፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦክሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦክሽን ኢትዮጵያ” የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ወደ ሥራ ገባ። መተግበሪያው የመንግሥት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ መሸጥ የፈለጉትን ንብረት በዲጂታል መንገድ እንዲከውኑ የሚያስችል ምኅዳር መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Amele Demsew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ በሞሮኮ ማራካሽ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ጉበኤ እየተሳተፉ የሚገኙት ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ Amele Demsew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ፣ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሃመድ ፣ከታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ ነው Alemayehu Geremew Nov 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፕሪቶሪያው የሠላም ሥምምነት በኋላ በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑዔል ኃይለ÷ በክልሉ በርካታ…