Fana: At a Speed of Life!

የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ሕመም በዓለማችን እጅግ በአስፈሪ ደረጃ ተስፋፍቶ ያለና የሚታከም ሕመም ነው፡፡ የኩላሊት ሕመም በአዋቂ የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች ውስጥ ከ5 በመቶ በላይ የኩላሊት ጉዳት እንዳለባቸው ይነገራል፡፡ በዚህም…

ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህራዊ ትስስር ገጻቸው÷…

መሪዎች ኢንቨስትመንትን ዋነኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት ይገባል – የአፍሪካ ልማት ባንክ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ኢንቨስትመንት ማስፋፋትን ዋነኛ የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የአፍሪካ ልማት ባንክ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሞሮኮ ማራካሽ ከተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም…

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ መርሐ ግብር የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀዋል። በክረምቱ መርሐ ግብር ተማሪዎች በሰውሰራሽ አስተውህሎት መመራመርና ማወቅ እንዲችሉ ሲሰለጥኑ…

በአማራ ክልል ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር በመፍጠር የማጠናከር ስራ መከናወኑን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር አቶ…

የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 8 ሳምንታት ሲካሄድ የነበረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። በምዕራፉ ፉክክር አድርገው ለፍጻሜው የደረሱት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ማለት የማሕጸን ጫፍ የምንለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ምንነትና ህክምናውን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ዳዊት…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…