የሀገር ውስጥ ዜና ሄኖክ ብርሃኑ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር አሸናፊ ሆነ Amele Demsew Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ ፉክክር የታየበትና ለ9 ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍጻሜ ውድድር በሄኖክ ብርሃኑ አሸናፊነት ተጠናቅቋል ። ውድድሩን ሃይለየሱስ እሸቱ ሁለተኛ፣ ኪሩቤል ጌታቸው ሶስተኛ እና መቅደስ ዘውዱ ደግሞ አራተኛ ሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት – አምባሳደር ምስጋኑ Meseret Awoke Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ የኢትዮ - ሳዑዲ ግንኙነት ታሪካዊ ነው ያሉት አምባሳደር ምስጋኑ ፥ የእስልምና እምነት ተከታዮች በስደት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የመሬት ወረራን ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ Melaku Gedif Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በአሁኑ ወቅት ከ20 ሺህ በላይ የሚገመቱ ሕገ-ወጥ ግንባታዎች መካሄዳቸውን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገለጸ። ቢሮው በክልሉ እየተባባሰ በመጣው ህገ ወጥ መሬት ወረራና ግንባታን መግታት ላይ ያተኮረ ውይይት ከወረዳ አመራር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የምዕራባውያን ማዕቀብ ሩሲያ የራሷን አቅም እንድታሳድግ ዕድል ፈጥሯል – ዲሜትሪ ፔስኮቭ Melaku Gedif Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ሞስኮ የራሷን አቅም በሚገባ እንድትጠቀም አስችሏታል ሲሉ የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ገለጹ፡፡ ቃል አቀባዩ የምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር ተያይዞ በሞስኮ ላይ የጣሉት ዘርፈብዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን ጎበኙ Amele Demsew Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት በመዲናዋ እየተሰሩ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በዚህም የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ሒደትን፣ የሴቶች ተሃድሶ እና ሌሎች ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…
ቢዝነስ አቶ አሕመድ ሽዴ ሳዑዲ በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ እገዛ እንደምታደርግ ገለጹ Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ለማገዝ ዝግጁ እንደሆነች የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባዔ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ…
የዜና ቪዲዮዎች ታሪካዊው የኢትዮ – ሳዑዲ ግንኙነት Amare Asrat Nov 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=AgrhR1i8ouM
ጤና የኩላሊት ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል? Feven Bishaw Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ሕመም በዓለማችን እጅግ በአስፈሪ ደረጃ ተስፋፍቶ ያለና የሚታከም ሕመም ነው፡፡ የኩላሊት ሕመም በአዋቂ የዕድሜ ክልል ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች ውስጥ ከ5 በመቶ በላይ የኩላሊት ጉዳት እንዳለባቸው ይነገራል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህራዊ ትስስር ገጻቸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መሪዎች ኢንቨስትመንትን ዋነኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት ይገባል – የአፍሪካ ልማት ባንክ Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ኢንቨስትመንት ማስፋፋትን ዋነኛ የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የአፍሪካ ልማት ባንክ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሞሮኮ ማራካሽ ከተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም…