የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎቱን ውጤታማ የሚያደርግ የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ገቢራዊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ተግባራዊ ማድረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመሆን አገልግሎቱን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኤንኤፍፒኤ ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች የአምስት አምቡላንስ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በስዊዲን መንግስት የገንዘብ ድጋፍና በራሱ ወጭ የገዛቸውን አምስት አምቡላንሶች ለኦሮሚያና አፋር ክልሎች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ በክልሎቹ የሥነ-ተዋልዶ እና የእናቶችን ጤና ለማሻሻል እንዲሁም የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት ተዘጋጅተናል – የአፋር የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት Mikias Ayele Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቋማቸው የተሻለ አገልግሎት በመስጠት የህብረተሰቡን ፍላጎት ለማሟላት መዘጋጀታቸውን በአፋር ክልል የሚገኙ የተለያዩ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ሃላፊዎች ተናገሩ። በክልሉ የአገልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ አገልግሎት ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘርፉ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ Tamrat Bishaw Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ወራት ከታየው ሙቀት የከፋ የአየር ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል በተባበሩት መንግስታት የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ ከአስከፊ የበጋ ሙቀት በኋላ በዓለም ሌላ ከባድ የአየር ንብረት መዛባት መጀመሩንም አመላክቷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ አገደች Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የመንግሥት ሠራተኞቿ ከውጭ የሚገቡ ዲጂታል ቁሶችን እንዳይጠቀሙ ማገዷን አስታወቀች፡፡ ቻይና ገደቡን የጣለችው ለሳይበር ደኅንነቴ ስጋት ነው በሚል ምክንያት መሆኑን ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል፡፡ በመሆኑም የቻይና የመንግሥት ሠራተኞች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Shambel Mihret Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ከ38 ዓመታት በላይ ካገለገሉ ጀግኖች ጋር የአገልጋይነት ቀንን አብረን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 አመታት በላይ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 አመታት በላይ በማስተማር ሙያ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ቡዜና አልቃድርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ነጻ የጤና ምርመራ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምጸሃይ ጳውሎስ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለሕብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው Alemayehu Geremew Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ሠራተኛው ለሕብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጥ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሐብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይነት ቀን እየተከበረ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ባንችአምላክ…