የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር አቀፍ ቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ Shambel Mihret Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ መርሐ ግብሩ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም የተካሄደ ሲሆን÷ አውደ-ርዕዩ እስከ አሁን ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው Feven Bishaw Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ከፍተኛ የስራ ሃለፊዎች እና የባለሙያዎች ቡድን በሁለተኛው ዓለም አቀፍ የሀገር ውስጥ የመድሀኒትና የህክምና ግብዓት ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ "የአፍሪካ የሀገር ውስጥ የምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Tamrat Bishaw Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የለውጥ ትውልድ" የተሰኘ የወጣቱን ስብዕና ለመቅረጽና ሀገርን ለማሻገር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ፕሮጀክቱ ቅን ቢዝነስ ግሩፕ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፋር ክልል ጤና ቢሮ 15 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለአፋር ክልል ጤና ቢሮ አምስት አምቡላንሶችን ጨምሮ የ15 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ ዶክተር አቡበከር ካምፖ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ የፓስፖርት ሽያጭና ግዢ ላይ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሌሎች 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የፓስፖርት ሽያጭና ግዢ ጋር ተያይዞ በድለላ ተግባር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሌሎች 14 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከትናንት ጀምሮ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎች በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ውስጥ ከሚሰሩ ሰራተኞች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባት እየፈጠረ ነው ተባለ ዮሐንስ ደርበው Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ብሔራዊ መግባባትና ሀገራዊ አንድነት መፍጠር የሚያስችል ገንቢ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ወጣቶች ከአካባቢያቸው ወጥተው ብሔራዊ አንድነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች ዮሐንስ ደርበው Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያም ሆነ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በጎንግ ዌቢን(ፕ/ር) ከተመራው የቻይና ብሄራዊ የአስተዳደር አካዳሚ የልዑካን ቡድን ጋር የሁለቱን ሀገራት…
ቴክ ህብረተሰቡ ግላዊ መረጃዎችን ከአጭበርባሪዎች እንዴት መጠበቅ አለበት? Alemayehu Geremew Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሰው የኢንተርኔት ዓለም እውነታዎችን መረዳት እና ማወቅ አለበት፡፡ በኦንላይ የሚደረጉ ግብይቶች፣ የመረጃ ልውውጦች እና የምናጋራቸው መረጃዎች እንዴት በእውነተኛ ህይወት ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ ማወቅ እና መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡…
ፋና ስብስብ በሰባቱ አመቱ ጦርነት የተጻፉ ደብዳቤዎች ከ265 ዓመታት በኋላ ተነበቡ Meseret Awoke Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አሁኑ ማሕበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ባልሆበነበት ዘመን ሰዎች ሰላምታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ ናፍቆታቸውንና ፍላጎታቸውን በወረቀት አስፍረው ለልባቸው ሰው እንዲደርስ በመልክተኛ ይልካሉ፡፡ መልዕክተኛው በቶሎ ካደረሰው እሰየው ብለው ምላሽን ይጠባበቃሉ ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡድን 7 አባል ሀገራት በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ ቶኪዮ ላይ ሊመክሩ ነው Alemayehu Geremew Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቶኪዮ ላይ ተገናኝተው በጋዛ እና በዩክሬን ጉዳይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደውን ስብሰባ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዮኮ ካሚካዋ ይመሩታል ተብሏል፡፡ ካሚካዋ አስቀድመው…