የሀገር ውስጥ ዜና በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ሪፈራል ሆስፒታል በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ አቶ አወል የመሰረት ድንጋዩን ዛሬ ሲያስቀምጡ እንዳሉት÷ የሚገነባው ሆስፒታል የሰመራ ሎጊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ የመንግስት አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በሁሉም የኃላፊነት እርከን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የዓለም አቀፍ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች Alemayehu Geremew Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንዲወጣባቸው ውሳኔ ባስተላለፉት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች፡፡ ዳኛው ባሳለፍነው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ የጦር ወንጀል ክሥ…
የሀገር ውስጥ ዜና 299 ሺህ 990 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደረሰ Meseret Awoke Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2ኛው ዙር ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ የገዛው 299 ሺህ 990 ነጥብ 3 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ። ከ10 ቀናት በፊት 514 ሺህ 200 ኩንታል ዩሪያ የጫነች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ ለመግዛትና የጦር መሳሪያ ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ Meseret Awoke Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ መሳሪያዎችን ለመግዛትና የጦር መሳሪያዎችን ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሀገሪቱ ኮንግረስ እንዲያጸድቅለት ጠየቀ፡፡ አሜሪካ የተለያዩ ጦር መሳሪያዎችን ወደ ዩክሬን እና አሁን ደግሞ ለእስራኤል እየላከች መሆኑ መረጃው…
ስፓርት አል ኢቲሃድ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ Melaku Gedif Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብቷል፡፡ የቀድሞ የቶተንሃም ሆትስፐር እና ወልቭስ አሰልጣኝ የነበሩት ሳንቶስ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ ባሳዩት ደካማ እንቅስቃሴ ነው ከአሰልጣኝነት…
የዜና ቪዲዮዎች አዲስ የሞተር ሳይክል ብራንድ ከኢትዮጵያዊው ወጣት Amare Asrat Nov 8, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=4cR7hcs15gY
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል ጋዛን በወታደራዊ ኃይል ማስተዳደር የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች Mikias Ayele Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ጋዛን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ መቆየት የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ፥ የእስራኤል ወታደራዊ ሀይሎች ጋዛን ከመቆጣጠር ባለፈ የተራዘመ ወታደራዊ ሃላፊነታቸውን ይወጣሉ ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ ነው Shambel Mihret Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ2016/17 ምርት ዘመን የሚያገለግል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Nov 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከቻይና ብሔራዊ አስተዳደር አካዳሚ ጋር ከፍተኛ አመራሮችን በስልጠናና በምርምር አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ አብርሃ እና…