የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ Alemayehu Geremew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ሥምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ባለሐብቶቹ በኢትዮጵያ ከሚገኙ አቻ ተቋማትና ባለሐብቶች ጋር ተገናኝተው እንዲሠሩ ሁኔታዎች እንደሚመቻችላቸው መገለጹን በሌጎስ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የንግድ…
ቢዝነስ ተገበያዮች ባሉበት ሆነው የሚገበያዩበት መተግበሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ግብይት የሚፈጽሙበት መተግበሪያ በ2016 ዓ.ም ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ። መተግበሪያው አቅራቢውና ላኪው ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ ግብይት መፈፀም የሚችሉበት መሆኑ ተመላክቷል።…
Uncategorized ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ Alemayehu Geremew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ÷ በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና ሥራን በተመለከተ መግለጫ…
ስፓርት አትሌት ለተሠንበት ግደይ በኒውዮርክ ማራቶን እንደምትካፈል ተነገረ Alemayehu Geremew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ሕዳር 5 ቀን 2023 በሚካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን ውድድር የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እና የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤቷ አትሌት ለተሠንበት ግደይ እንደምትካፈል ተገለጸ። አትሌት ለተሠንበት ባለፈው ዓመት በቫሌንሲያ በተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተለያዩ ጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ - የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግብዓት እጥረት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ ጀመረ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብዓት እጥረት ምክንያት ላለፉት ሶስት ሳምንታት ተቋርጦ የነበረው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ስራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ፣ በዳግማዊ ሚኒልክ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ውጤታማ ውይይት መካሄዱን የሶማሌ ክልል አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ እንግሊዝና ኬንያ ከሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ባሳለፍነው ወር ያካሄድናቸው ውይይቶች ስኬታማ ናቸው ሲሉ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር ኢብራሂም ኡስማን ገለጹ፡፡ አቶ ኢብራሂም ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና 33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “የሀገራዊ ምክክር እድሎች እና ስጋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ አሁን ላይ በሚስተዋሉ ግጭቶች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና ቼንግዱ – አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት ተጀመረ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቻይናዋ ቼንግዱ ከተማ-አዲስ አበባ የአውሮፕላን ጭነት አገልግሎት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በቼንግዱ ከተማ በተካሄደው የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተወካዮች፣ የቻይና የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ተመስርቶ ከረድዔት ድርጅቶች ጋር ይሠራል – አምባሳደር ሽፈራው ዮሐንስ ደርበው Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር) መንግስት ሁሌም በሀገሪቱ የህግ ማዕቀፎች ላይ ተመስርቶ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ፡፡ የኮሚሽኑ…