የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤሌክትሮኒክ ግብይት ለሚገዙ እቃዎች የካርጎ ማዕከል ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤሌክትሮኒክ የግብይት ሥርዓት ለሚገዙ እቃዎች (ኢ-ኮሜርስ) የሚውል የካርጎ ማዕከል በቅርቡ ወደ ሥራ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፥የካርጎ አገልግሎቱን…