ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ጋቦንን ከአባልነት ተሳትፎ አገደ Melaku Gedif Sep 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት በጋቦን የተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ሀገሪቷን ከአባልነት ተሳትፎ ማገዱን አስታወቀ፡፡ የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች በተያዘው ሳምንት የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የአፍሪካ ህብረት…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምድብ ድልድል ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በፈረንሳይ ሞናኮ ተካሂዷል። በዚህ መሰረትም፡- በምድብ 1: ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ባይየርን ሙኒክ፣ ኮፐን ሃገን፣ ጋላታሳራይ በምድብ 2፡ አርሰናል ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶስትዮሽ ድርድሩ የኢትዮጵያን የመልማት መብት የማይገድብ ስምምነት ላይ እንዲደረስ በጥንቃቄ እየተሰራ ነው- ስለሺ በቀለ(ዶ/ር ኢ/ር) Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የኢትዮጵያን የመልማት መብት የማይገድብ ስምምነት ላይ እንዲደረስ በጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን መሪና በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።…
ስፓርት በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት የማበረታቻ ሽልማት እየተሰጠ ነው Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፉ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት የማበረታቻ ሽልማት እየሰጠ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋም መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከተለያዩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ላይ÷ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ፣ የፖለቲካ እና የጸጥታ ጉዳዮችና ቀጣይ እቅዶች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኳታር በኢትዮጵያ በምታስገነባው ልዩ የኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ኸሊፋ ብን ጃስም አልከዋሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና በኳታር የሁለትዮሽ ትበብር ማዕቀፎች ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 15 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ዳትሰን ሰፈር ተብሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ጠጅ ቤት 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ በወረቀት በመጠቅለል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ Feven Bishaw Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ከሚገኘው ታዋቂው ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ኪም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ላይ ተካትተዋል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ አፈፃፀም የማረጋገጫ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በስትራቴጂው ከተካተቱት ውስጥ እስካሁን የተሰሩ ስራዎች፣ የቀሩ ስራዎች እና ስራዎች በእቅድ መሰረት ያልተሰሩበት ምክንያት መለየት…