ስፓርት በሹዙ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Meseret Awoke Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹዙ በተካሄደ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ምድብ አትሌት መልካ ደርቤ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው Amele Demsew Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ በዋናነት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጦርነት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሠላም፣ እርቅና ማህበራዊ ትስስርን እንዴት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች ነፃ የዓይን ሕክምና እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ5 ሺህ ለሚበልጡ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎችና በአካባቢው ለተጠለሉ ፍልሰተኞች ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ሕክምናው እየተሰጠ ያለው በዓለም አቀፍ የአረጋውያን አድን ድርጅት እና አርባ ምንጭ ሆስፒታል ትብብር ነው፡፡…
ስፓርት አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር አሸነፈ Shambel Mihret Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር በአሸናፊነት አጠናቀቀ። አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎችን ወደ አንድ የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ Shambel Mihret Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎች ወደ አንድየ የሚያመጣና የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌገለጹ። የሰሞኑ ትልቅ ርዕሰ ጉዳይ በሆነው ‘ታላቁ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ Shambel Mihret Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤም ራማላህ የሚገኙት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር እንዳስታወቁት፤ በጋዛ እየተደረገ ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል መረቁ Shambel Mihret Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ3 ዓመት በፊት እንዲቋቋም አቅጣጫ ባስቀመጡት መሰረት አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል ዛሬ መርቀዋል። ማዕከሉ በተፈጥሮ እና በአደጋ ምክንያት የአካል…
የዜና ቪዲዮዎች የባህር በር፣ የሳይበር ጥቃት፣ አዎንታዊ ትርክቶች Amare Asrat Nov 5, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=priotXXwIcg
የሀገር ውስጥ ዜና 139 ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ Tamrat Bishaw Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 139 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ። ተመላሾቹ በዚህ ሣምንት በሁለት ዙር በተደረገ ትብብር ወደ ሀገራቸው የተመለሱ መሆናቸውን በጁቡቲ…
ስፓርት 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ Feven Bishaw Nov 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ በሴቶች ፍቅርተ ወረታ ከመቻል ስታሸንፍ፣ ጋዲሴ ሙሉ ከኦሮሚያ ፖሊስ እና የኔነሽ ጥላሁን ከኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል፡፡…