Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪን…

ክልሎች ለማሕበረሰብ ተኮር የፍትሕ አገልግሎት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች ለማሕበረሰብ ተኮር የፍትሕ አገልግሎት ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ አራተኛው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የክልል ፍትሕ ቢሮዎች እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተቋማት የጋራ ውይይት መድረክ…

11 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንዲያዙ ማድረጉን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እንዲያዙ ማድረጉን ፌዴራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ማጠቃለያ ግምገማ ችግሮችን በመፈተሽ ጥንካሬዎችን…

በጋቦን ወታደሩ የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋቦን ወታደራዊ አመራሮች የመንግስትን ስልጣን መቆጣጠራቸውን በይፋ አስታወቁ። የመንግስት ግልበጣው ከመካሄዱ ከደቂቃዎች በፊት የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን፥ ፕሬዚዳንት አሊ ቦንጎ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው 64 ነጥብ 27 በመቶ ድምጽ በማግኘት…

ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ

ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ ኩባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ኩባንያው…

ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” ይኖራሉ – ጥናት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ያኅሉ የአውስትራሊያ ምርጥ አትሌቶች “ከድኅነት ወለል በታች” እንደሚኖሩ የአውስትራሊያ ስፖርቶች ፋውዴሽን ጥናት አመላከተ፡፡ የሚያገኙት ዓመታዊ ገቢም አውስትራሊያ በደረጃዋ “ከድኅነት ወለል በታች” ብላ ከምትመድበው የ23 ሺህ የአውስትራሊያ…

በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በስደት ወቅት የሚጠፉ ሰዎችን የተመለከተ የከፍተኛ ኃላፊዎችና የተለያዩ ባለደርሻ አካላት መድረክ በአዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “በአፍሪካ የሚጠፉ ስደተኞችን ጉዳይ ምላሽ መስጠት፤ ከፖሊሲ እስከ እርምጃ”…

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ8 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ ሙስጠፋ ሁሴን እንደገለፁት÷ ለ2015/16 የምርት ዘመን በክልሉ 8 ነጥብ 2 ሚሊየን…

አቶ ጌታቸው ረዳ ከራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ራሚዝ አልክባሮቭ (ዶ/ር) ከተመራ ልዑክ ጋር በመቀሌ ተወያዩ። በውይይታቸውም÷ ተፈናቃዮችን…

በተያዘው ክረምት ከ4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ ተደርጓል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ክረምት እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ መደረጉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም÷ በተለያዩ አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ…