Fana: At a Speed of Life!

የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎችን ለማብቃትና የቅበላ አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የትምህርት ቤቱ ምክትል ርዕሰ መምህር አቶ ፍቅር በላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ትምህርት ቤቱ በወቅታዊ ችግርና…

በመዲናዋ የመሬት ወረራን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት የመሬት ወረራ እና ህገ ወጥ ንግድን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ…

አሸባሪውን ሸኔ የመደምሰሱ ሥራ እንደታሰበው እየሄደ ነው – የዘመቻው አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ፣ ቦረና ዞን እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ሽብርተኛውን ሸኔን የመደምሰስ ዘመቻ እንደታሰበው እየሄደ መሆኑን ዘመቻውን የሚመሩ አመራሮች ተናገሩ ። በምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ በሽብር ቡድኑ ቁጥጥር ስር…

ቻይና የሠራችው “ሲ 919” አውሮፕላን የመጀመሪያ መደበኛ በረራውን በስኬት አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራስ አቅም የሠራችው “ሲ 919” የመንገደኞች አውሮፕላን ከሙከራ በኋላ ትናንት የመጀመሪያ መደበኛው በረራውን በስኬት አከናውኗል፡፡ አውሮፕላኑ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ 26 ቀን 2022 የ100 ሰዓታት የሙከራ በረራ ማካሄዱን አስታውሶ ሲጂቲ ኤን…

የሐረሪ ክልል ወጣቶች በብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ውሳኔዎች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል ወጣቶች በብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ ውሳኔዎች ላይ እየተወያዩ ነ ው፡ ፡ በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት የወጣቶች ሊግ "ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ብልፅግና የሚተጋ ወጣት" በሚል ርዕስ በቅርቡ በአዳማ በተካሄደው…

በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች እንዲሁም የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ፣…

አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…

ከአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ በጊዜው እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት ሆኗል – መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት እንደሆነበት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢያሱ…

የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርማርሳ ቀበሌ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን በህገ-ወጥ መንገድ በመፍታት በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ…