ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ።
ከደላላ ጋር በመመሳጠር ከህግ ውጪ በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ…