Fana: At a Speed of Life!

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሾል አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ከ 1 ሺህ በላይ ሰዎች በተሃድሶ ስልጠና ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ጋር በተያይዘ በቁጥጥር ሾር ውለው የነበሩ 1 ሺህ 52 ሰዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ…

በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ሥልጠና መሥጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ተባባሪ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በሆሳዕና ከተማ የጀመረው ሥልጠና በአጀንዳ ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ…

በኢትዮጵያ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የቱሪዝም ልማትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ገለፃ አድርጓል። ለአምባሳደሮቹና ዲፕሎማቶቹ ማብራሪያ የሰጡት የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ…

የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አድንቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ለዘላቂ ሰላም ያደረጉት ስምምነት በዚህ ቀን…

ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ባይደን የተኩስ አቁም ጥሪያቸውን ለሁለቱ ወገኖች ያስተላለፉት በሚኔሶታ ተገኝተው 200 ለሚጠጉ ደጋፊዎቻቸው የገጠር ልማት ላይ የቅስቀሳ ንግግር እያሰሙ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ በሰራው ሾል ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ እራሱን በፋኖ ስም የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን…

የጤና ፋይናንስን በማሻሻል ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳካት እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ፋይናንስን በማሻሻል ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋንን ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። ‘ጠንካራ የጤና ፋይናንስ ለዘላቂ የጤና ልማት’ በሚል መሪ ሀሳብ 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ…

በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ሕዝቡን ለከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ዳርጓል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ወራት በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት÷ በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት የክልሉን ሕዝብ…

የፖለቲካ ዲፕሎማሲው ስኬት ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሰፊ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖለቲካ መስክ እየተከናወነ ያለውና እየተመዘገበ ያለው የዲፕሎማሲ ስኬት ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሰፊ ዕድል መፍጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በዛሬው እለት መደበኛ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…