ጤና የሳንባ ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸው? Feven Bishaw Nov 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎልና ሌሎች የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ እንደሚችል የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና የኮሪያ ሪፐብሊክ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የፓርላማ ልዑክ ጋር…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat Nov 2, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=smDTG-vZjgQ
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን እና 44ኛውን የአስፈጻሚ ምክርቤት ስብሰባ ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት እተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለፁ፡፡ በመጭው የካቲት ወር በአዲስ አበባ የሚካሄደውን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ በእዮብ አለማየሁ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኩሪፍቱ የአፍሪካ መንደርን ጎበኙ Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለውን የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ፥ የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር የአህጉሪቱ የፖለቲካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ Amele Demsew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታ ሒደት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የሊቢያ አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ Alemayehu Geremew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ትናንት ተጀምሮ ዛሬም የቀጠለው ኮንፈረንስ የሚካሄደው በፈረንጆቹ ባሳለፍነው መስከረም ወር ላይ የሊቢያን ከተሞች…
ስፓርት የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ 30 ተጫዋቾች በእጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ 20 የሚሆኑት በአፍሪካ ክለቦች የሚጫወቱ ናቸው ተብሏል፡፡ በእጩ ዝርዝሩ ሞሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሦስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ Amele Demsew Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሶስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ይህን የገለፀው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ…