Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ ከጅቡቲ ወደብ የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሒደትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ2016/2017 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደብ የማጓጓዝ ሒደትን ዛሬ አስጀምረዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ በግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ እና የጅቡቲ መንግሥት…

የታቀደውን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት ይገባል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለማሳካት ለውሃ አጠቃቀም ትኩረት መስጠት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷በክልል ደረጃ የበጋ መስኖ ስንዴ በምዕራብና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖች አስጀምረዋል።…

የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…

አየር መንገዱ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ ከቻድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር ሴክሬታሪ ጄኔራል ማሃማት ሳለህ ዱጋ…

በመዲናዋ የተከናወኑ ተግባራት የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ጀምረዋል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ የገባነውን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የሰራናቸው ስራዎች የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እና ማህበራዊ ፍትህ ማንገስ ጀምረዋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም…

ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ማሳደግ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር…

በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ÷ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ አስር ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች…

ትርክትን በማስተካከል ሂደት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ዐሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሕዝብ ተወካዮች እና አመራሮች ትርክትን በማስተካከል ሂደት ውስጥ ዐሻራቸውን ሊያስቀምጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባለፉት ዘመናት ኢትዮጵያውያን በፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ትልቅ የትስስር ታሪክ ማስቀመጣቸውን…

ፀፀትን እንዴት ከራስዎ ያርቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች የሚሰማቸው የሃዘን፣ የቁጭት እና የመረበሽ ስሜት ድምር ፀፀት ይባላል፡፡ የሥነ - ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ሃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፀፀት ስለሚያመጣው ጉዳትና መወሰድ ስላለባቸው መፍትሄዎች አብራርተዋል፡፡…

የስዊድን ኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ከእንጨት እየገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን የኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች እሽግ እንጨቶችን በማጣበቅ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች እየገነቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በስዊድን የህንጻ መሃንዲሶች በሲሚንቶ፣ ጡብ እና ብረት በመጠቀም ህንጻ ከመገንባት የእንጨት ህንጻዎች ወደመገንባት እየተመለሱ እንደሆነም…