የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር እንዲያጠናክር ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የጀመረውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ሎሚ በዶ አሳሰቡ፡፡ መርማሪ ቦርዱ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት ሪፖርት እና በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ እየተመለሰ ነው – ዕዙ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከአንዳንድ ኪስ ቦታዎች በስተቀር ሰላማዊ ሁኔታውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የፈጠረለትን አጋጣሚ በመጠቀም አርሶ አደሩ ወደ መኸር እርሻ ሥራ መመለሱን የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም የግብርና ግብአቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር) ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሰብዓዊ ድጋፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ሥደተኞችን በተመለከተ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ Alemayehu Geremew Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለሥደተኞች እና ሥደተኞችን ለሚያስተናግዱ ማኅበረሰቦች የሚያደርገውን ድጋፍ ይበልጥ እንዲያጠናክር የሥደተኞች እና ከሥደት ተመላሾች አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ጠየቁ፡፡ ዳይሬክተር ጀነራል ጠይባ ሐሰን ÷ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የዛምቢያ አምባሳደር ሮዝ ሳካላ ጋር ተዋያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ÷ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና ስርዓተ-ምግብን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሬሜዲያል ፈተና በቅርቡ ስለሚሰጥ ተፈታኞች ዝግጅት እንዲያደርጉ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የሬሜዲያል ፈተና የተራዘመው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ስላልተጠናቀቁ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል ገለጸ Alemayehu Geremew Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መገንባቱን እንደሚቀጥል የኮርፖሬሽኑ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊ ቻንጉይ አረጋገጡ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የመንገድ እና ድልድይ ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን ይካሄዳል Mikias Ayele Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐ-ግብር ጳጉሜን 5 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት አስታወቀ። ዘንድሮ ለ11ኛ ጊዜ በሚካሄደው የበጎ ሰው ሽልማት 27 ዕጩዎች ለመጨረሻ ዙር መቅረባቸው ተገልጿል። ሽልማቱ በመምህርነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጆሃንስበርግ ገቡ Meseret Awoke Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ልዑካቸው ዛሬ በሚጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በትምህርት ዘርፍ እያከናወነ ያለው ሥራ አበረታች ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት አሰጣጡን በማዘመን፣ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ ለማፍራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከአዲስ…