የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አሸናፊዎች ታወቁ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የማሟያ ምርጫ አሸናፊዎች ታውቀዋል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ ከትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን የተወከሉት ኮሎኔል አወል አብዱራሂም በ92 ድምፅ መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቀረበች ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬንዝዌላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀገሪቱ በረራ እንዲጀምር ጥሪ አቅርባለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቬንዝዌላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫን ጊል ፒንቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ…
ስፓርት በአሜሪካ በተካሄደ ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃን ያዘች ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦርላንድ ፍሎሪዳ ከተማ በተካሄደው ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ፌስቲቫል እና ውድድር ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች፡፡ ሦስት ወርቅ እና አንድ የነሐስ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ነው ኢትዮጵያ…
Uncategorized ዶላር አባዛለሁ በሚል ከአንዲት ግለሰብ 175 ሺህ ዶላር የወሰደው ተከሳሽ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ Melaku Gedif Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር አባዛልሻለሁ በሚል አንዲት ግለሰብን በማታለል 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የወሰደው ግለሰብ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ፡፡ ወንጀሉ የተፈፀመው ከሕዳር እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለያዩ ቀናት በየካ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሠሪ፣ ሠራተኛ እና መንግሥት አማካሪ ቦርድ የሦስትዮሽ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ላይ ÷ የሥራና ክኅሎት ሚንስቴር፣ ጤና ሚንስቴር፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሁለቱ አሠሪዎች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን አማካሪ ቦርድ አባላት ተሳትፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ምዘና ሥርዓቱን ለማሻሻል እና ብቁ መምኅራንን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን ትምሕርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 36ኛው የመምኅራን ማኅበር ጉባዔ ተጠናቅቋል። የትምሕርት ሚንስትሩ ብርሃኑ ነጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ Shambel Mihret Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡…
Uncategorized የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ሠላማዊና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፋር ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ሁሴን ቦልኮ እንደገለጹት÷ የሀገሪቱን ቁልፍ…
ጤና ስለ ሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምን ያህል ያውቃሉ? Feven Bishaw Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሞት ከረጢት/ፊኛ ጠጠር በተለምዶም የሐሞት ጠጠር የሚባለው የሐሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው። ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም የተለያዩ መላምቶችን ግን መጥቀስ ተችሏል። እነዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አብነት ገ/መስቀልን ጨምሮ በ5 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ Alemayehu Geremew Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ አቶ አብነትገ/መስቀል እና 3 የመሬት አስተዳደር ሰራተኞች የተካተቱበት ባጠቃላይ በአምስት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መስርቷል። አቶ አብነት ገ/መስቀል በቂርቆስ ክ/ከ ወረዳ 2…