Fana: At a Speed of Life!

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣልያን የተለያዩ ተቋማት ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣሊያን የተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከጣልያን ከበርጋሞ ከተማ ከንቲባ ጆርጂዮ ጎሪን ፣ ከቤርጋሞ ዩኒቨርሲቲ ሬክተር ሰርጂዮ ካቫሊየሪ(ፕ/ር)…

መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው- አብርሃም በላይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷መከላከያ ሃገር ነው፤ መከላከያን መደገፍ የሃገር…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በአዎንታ ሊመለከቱት ይገባል-ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በአዎንታዊ መልኩ ሊያዩት እንደሚገባ አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ። አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን እንደገለጹት ÷የኢትዮጵያ የባህር…

በቅርቡ የተከበሩ በዓላትን እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቅርቡ የተከበሩ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት…

የአዲስ አበባ ከተማና የቹንቾን ከተማ እህትማማችነት 20ኛ ዓመት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማና የደቡብ ኮሪያዋ ቹንቾን ከተማ እህትማማችነት 20ኛ ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣የቹቾን ከተማ ከንቲባ ዮክ ቶንግ ሃን እና የወጣቶች ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን በተገኙበት…

አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በምግብ ምርት ራሷን እንድትችል መሪዎቿ ቆርጠን ተነስተናል ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ጉዞ ላይ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ኃላፊ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ቦርላግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቫን ጊል ፒንቶን ጋር ዛሬ ማለዳ ተወያይተዋል፡፡

የመዲናዋ ነዋሪዎች የቱሪዝም ሀብቶችን በማስተዋወቅ የቱሪዝም አምባሳደር ሊሆኑ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ ነዋሪዎች የቱሪዝም ሀብቶችን አውቀው በማስተዋወቅ የቱሪዝም አምባሳደር ሊሆኑ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ቢሮው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

አቶ አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ማህበረሰብ ጋር በሠላም፣ ልማትና መልካም አስተዳደር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ርዕሰ መሥተዳድሩ ከውይይቱ በተጨማሪ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው እንደጎበኙ አሚኮ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ፍራንሲስኮ አንድሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅምና ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…