ከመንደር አስተሳሰብ ወጥተን ሀገራችንን ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል – ወ/ሮ ለሚ በዶ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደርና ክልልነት አስተሳሰብ ወጥተን በጋራ በመቆም ሀገራችንን ከጊዜያዊ ችግር በማላቀቅ ወደ ከፍታው ማማ ማውጣት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባዔ ለሚ በዶ ገለጹ፡፡
የምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ውጤቶችን…