ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢጋድ የሱዳን የተኩስ አቁም ንግግርን በጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ Tamrat Bishaw Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢጋድ የሱዳን የሰብአዊ ተኩስ አቁም ንግግርን በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ሊያስተባብር መሆኑ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የሱዳንን ውይይት ከአፍሪካ ህብረት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት በጎ ፈቃደኞች ከ17 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት አገልግሎት ለሕዝቡ መስጠታቸው ተገለጸ Amare Asrat Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ21 ሚሊየን በላይ ወጣቶች መሳተፋቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋለውን ሙስና ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት ይገባል ተባለ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ኃብት አስተዳደር የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን ለማስቆም ቅንጅታዊ አሰራርን ማስፋት እንደሚገባ የፌደራል የሥነ-ምግባርና የጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ በመሬት ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ውይይት ተደረገ Tamrat Bishaw Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ44ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ36ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አስመልክቶ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በተመረጡ የሶሪያ ግዛቶች ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በምስራቅ ሶሪያ በተመረጡ ቦታዎች ላይ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡ ጥቃቱ ኢራን እና በእርሷ የሚደገፉ ታጣቂዎች የሚጠቀሙባቸውን ወታደራዊ ማዕከላት ኢላማ ያደረገ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች የተከናወኑበት የሩብ አመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በአዳማ ማካሄድ ጀመረ። ዛሬ በጀመረው የአፈጻጸም ግምገማ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Tamrat Bishaw Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነታቸውን በማጠናከር በወታደራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ትምህርትና ልማት ዳይሬክተር ከኢፌዴሪ መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሀላፊ ሌተናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ)የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ በቀለ ሙለታ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። አቶ በቀለ ሙለታ ባደረባቸው ህመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሌሊት ላይ ህይወታቸው አልፏል። አቶ በቀለ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያቀረበችው የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት አለው – የፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች Melaku Gedif Oct 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ አግባብነት ያለውና ታሪካዊ መብት ጭምር መሆኑን የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ የተነሳው የባሕር በር ተጠቃሚነት ጉዳይ ያለ ልዩነት የሁሉም አጀንዳ…
የዜና ቪዲዮዎች From a Drop of Water to Sea Amare Asrat Oct 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=jVQ3FKQW0ys