Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡…

50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በፍ/ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች በእስር ፍርድ ቤት የተፈቀደላቸው ዋስትና ተሻረ፡፡ ለተከሳሾች የተፈቀደላቸውን ዋስትና የሻረው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት…

ለሀገር ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የሠራዊቱ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ተናገሩ፡፡ 116ኛው የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት"በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…

ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውካስል ዩናይትዱ የመሀል ክፍል ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊ ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ ለ10 ወራት ከእግርኳስ መታገዱን የጣሊያን እግኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወጣቱ ጣሊያናዊ ኤሲ ሚላን በነበረበት ወቅት ህገ ወጥ የእግርኳስ ደህረ ገፆችን…

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች የተከሰተውን የኮሌራ እና የወባ ወረርሽኝ እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች ሰብል ላይ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ የመከላከል ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ። የክልል የቡሳ ጎኖፋ የቅድመ…

ሩሲያ የኑክሌር ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የክሩዝ እና ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ያቀፈ የኑክሌር ልምምድ ማድረጓን ክሬምሊን አስታወቀ፡፡ ሙከራው የሞስኮን ወታደራዊ አመራር እና ስልታዊ የኑክሌር ሀይሎች ዝግጁነት ለመገምገም ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡ ልምምዱ ሶስት…

ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባዔ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በፈረንጆቹ ታህሳስ 2023 በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታወቀ። የቀኑን መከበር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የነበሩ መንገዶች ተከፍተው መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ከአዲስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት ዋና ዋና ነጥቦች

-እንደስሙ የመከላከያ ሠራዊት የሆነው ኃይላችን በመቶ አመት ታሪኩ ማጥቃትን፣ መግደልን፣ ማጥፋትን ታሳቢ አድርጎ ሰርቶ አያውቅም፤ -መከላከያ ሠራዊት በራሱ ተነሳሽነት ማንንም አጥቅቶ አያውቅም አሁንም ማንንም አያጠቃም፤ -የሀገር መከላከያ ሠራዊት…