የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ በኃይልና በወረራ ማሳካት የምትፈልገው ነገር የለም- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር Amare Asrat Oct 26, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=McwNgCguqK4
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት ናት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ ፈተናን ወደ ድል የሚቀይር የአሸናፊ ሠራዊት ባለቤት መሆኗን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ 116ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ያነሰ ዓላማ የለውም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የዓላማ ጽናት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ዝግጁነታቸውንና የማድረግ ዐቅማቸውን በማሣደግ የዓላማ ጽናታቸው ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡ "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ የኑሮ ውድነት የሴት ተማሪዎችን መጠነ ማቋረጥ እንዲጨምር ማድረጉ ተመላከተ Meseret Awoke Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት ተከትሎ የሴት ተማሪዎች ትምህርት የማቋረጥ ምጣኔው እንዲያሻቅብ ማድረጉን ‘ካምፌድ አፍሪካ’ አስታወቀ፡፡ በአህጉሪቱ ያለው አነስተኛ ክፍያ፣ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲሁም ተፈጥሯዊ እና ሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅነት ቡድን ከታንዛኒያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅት ቡድን በኢትዮጵያ ከታንዛኒያ አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዷል፡፡ በኢትዮጵያ የታንዛኒያው አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ÷ ሁለቱ ሀገራት በንግድ፣ በግብርና…
ቴክ ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል ተሰራ Meseret Awoke Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል መስራቱ ተሰምቷል፡፡ ለብዙዎች ሞት መንስዔ የሆነው የጡት ካንሰር በሽታ ቀድሞ ከተደረሰበት የመዳን እድሉ ከፍተኛ እንደሆነ የህክምና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየደረጃው ካሉ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል – ፕሬዚዳንት ማክሮን Alemayehu Geremew Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካረረ ላለው ግጭት ፖለቲካዊ መፍትሄ ሊበጅለት እንደሚገባ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑዔል ማክሮን አሳሰቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከግብጹ አቻቸው አብዱልፈታህ አል ሲሲ ጋር በመሆን በካይሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአካባቢ ጥበቃ የሰጠችው ትኩረት በምሳሌነት የሚጠቀስ ነው – አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ Shambel Mihret Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለአካባቢ ጥበቃ የሰጠችው ትኩረት በምሳሌነት የሚጠቀስ መሆኑን በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ገለጹ። የቼክ ሪፐብሊክ የልማት ትብብር የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልን በተመለከተ…