ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ ሀገራትን ባለመጉዳት ቃሏን የምትጠብቅ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓባይ ተፋሰስ እህት ሀገራትን ለመጉዳት የማታስብና ቃሏን የምትጠብቅ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…