Fana: At a Speed of Life!

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ላይ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐምሌ 10 ቀን ለሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል እንዲሳተፍ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ÷ የደቡብ ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ የሲዳማ…

በአውሮፓ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል በብሪታንያ አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በብሪታኒያ ፣ ደቡብ ዌልስ እና ደቡብ ምዕራብ እንግሊዝ የተከሰተው የሙቀት ማዕበል አውሎ ንፋስ እና ከባድ ዝናብ ማስከተሉን የሀገራቱ ብሔራዊ የሚቲዮሮሎጂ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተከሰተው የአየር ንብረት መዛባትም በዛሬው ዕለት በደቡብ ዌልስ እና ደቡብ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያ ፣ ሩዋንዳ እና ናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰንት ቢሩታ እና ከናይጄሪያ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዳሙ ኢብራሂም ጋር በኬንያ ተወያይተዋል። በተመሳሳይ አቶ ደመቀ ከኬንያ የውጭ…

ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ አሳዬ ደርቤ በተባለ ግለሰብ ላይ ሀሰተኛና የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት የወንጀል ክስ መሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ በግለሰቡ ላይ ተደራራቢ ሰባት ክሶችን ነው ያቀረበው።…

የሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት አመት ከ1 ቢሊየን 746 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ በቀለ ተመስገን÷ በአመቱ 1 ቢሊየን 361 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ1 ቢሊየን…

በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ በመዲናዋ የተገነቡ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለአገልግሎት ክፍት ሊሆኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተገነቡ 12 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ከነገ ጀምሮ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆኑ የአዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

የምክር ቤት አባሉ ለተወከሉበት ምርጫ ክልል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተረፈ ታደሰ በተወከሉበት ምርጫ ክልል ለሚገኝ ሆስፒታል የ1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ስነ ስርዓቱ ላይ በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞን…

በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡ የጎፋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ታረቀ አጥናፉ እንደተናገሩት÷  ፖሊሶቹ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 7 ሰዓት ላይ በዞኑ ላንቴ ቀበሌ እና ቡልቂ…

ኢራን በንግዱ ዘርፍ በሦስት ዓመታት 10 ቢሊየን ዶላር በአፍሪካ የማፍሰስ ፋላጎት አሳየች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአፍሪካ የባሕር ላይ የንግድ ግንኙነቷን ማጠናከር እና እስከ 10 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ እንደምትፈልግ ተገለጸ፡፡ ኢራን በመርከብ የማጓጓዣ አገልግሎት ከአፍሪካ ጋር የምታካሂደውን የባሕር…