የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ጸሐፊ ጆሴፍ ሐኬት ጋር የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት አደረጉ። የሁለቱን አገሮች የቆየ ወዳጅነት በአዲስ የአጋርነት መንፈስ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን የ25 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በጀርመን ልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረት እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ቲስኬንስ ተፈራርመውታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ ችግኞችን በስጦታ አበረከተ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ፡፡ በዞኑ በሐምሌ 10 በአንድ ጀንበር 10 ሚሊየን ችግኝ በ164 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚተከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብጽ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት…
ቴክ ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል። ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል የተባለው ይኼው ባቡር ‘ያማናሺ ማግሌቭ’ የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። ይህ ባቡር በሰባት ሰከንድ አንድ ኪሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 3 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው ፍርድ ቤት ቀረቡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌደራል ፖሊስ መርማሪ በግለሰቦቹ ላይ ያቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር መከሩ Feven Bishaw Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ አፍሪካ የአለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር እና ከቻድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህማት ሳሌህ አናዲፍ ጋር በኬንያ ናይሮቢ ተወያይተዋል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ አመራሮች ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሩሲያ ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ኢንትርፕራይዞች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ከማዳበሪያ፣ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ትምህርት፣ ስፔስ ሮኬት ምህንድስና፣ ሕክምና መሳሪያ የተውጣጡ የአምራች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ሞኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡…