የሀገር ውስጥ ዜና ለፅንፈኛ ኃይሎች ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ወንጀል ለመፈፀም ለሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ኃይሎች የሎጅስቲክ ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎችን በአዲስ አበባ ከተማ በመገናኛ አካባቢ በቁጥጥር ስር አውያቸዋለሁ ያለው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የግብፅ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የግብፅ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋድ ላይ በካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት ጉባዔ’ ላይ ተሳትፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ግብጽ ግንኙነት ላይ በጋራ የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Jul 13, 2023 0 ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የአረብ ሪፐብሊክ ግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ተቀብለው አነጋግረዋል። መሪዎቹ ባደረጉት ምክክር የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች የጋራ ጥቅም ባስጠበቀና ሁለንተናዊ ብልፅግናን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጋምቢያ እና ማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጋምቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማመዱ ታንጋራ (ዶ/ር) እና ከማላዊ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ቴምቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ከሚገኘው 43ተኛው የአፍሪካ ኀብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በአንድ ጀምበር 1 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደረገ Melaku Gedif Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ሚሊየን ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮ ሃላፊው ኢብራሂም ኡስማን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን ለሚከናወነው የአንድ…
ቢዝነስ ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ25 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ውስጥ 25 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን 6 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፉ Meseret Awoke Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን 6 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃላፊነታቸውን በማይወጡ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተደጋጋሚ ጊዜ በባንኮች እና ሌሎች ተቋማት ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ÷በመዲናዋ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ይጀመራል Melaku Gedif Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የ2016 ዓ.ም ውድድር መስከረም 20 ቀን እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ በቀጣይ የሚካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር ላይ በትኩረት ይሰራል-ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ Feven Bishaw Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስለታክስ በቂ ግንዛቤ ያለው እና ለታክስ እንዲሁም ለጉምሩክ ህጎች ተገዢ የሆነ ግብር ከፋይ መፍጠር በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ ነው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ተናገሩ፡፡ ሀገራዊ የታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዢነት…