ለሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ላይ በትኩረት ይሰራል -አቶ አሻድሊ ሃሰን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለህዝብ የልማት ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ላይ በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ።
ለስኬቱ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ሠራተኞች የእውቅናና ምስጋና መርሃ-ግብር ዛሬ…