የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ተጠናቀቀ Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴው ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል ብለዋል በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሕጻናት መጫወቻና የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያዎች እየተመረቁ ነው Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተከበረ በሚገኘው የትውልድ ቀን በአዲስ አበባ አምስት የመደመር ትውልድ የሕጻናት መጫወቻ እና የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እየተመረቁ ነው፡፡ ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካም እሴቶችን አጎልብተን መጠቀም ከቻልን ለነገው ትውልድ የበጎ እሴቶች በረከት እንደምናወርስ አያጠራጥርም-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም እሴቶችን ደግሞ አጎልብተን መጠቀም ከቻልን ለነገው ትውልድ የበጎ እሴቶች በረከት እንደምናወርስ አያጠራጥርም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የትውልድ ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ ደረሰ Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ በላይ መድረሱ ተነገረ፡፡ አርብ ምሽት በማዕከላዊ ሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም እስካሁን የሟቾች ቁጥር ከ2ሺህ መብለጡ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሞሮኮ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሃዘን መግለጫቸው÷ "ለሞሮኮ ህዝብና መንግስት በደረሰው ከባድ የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትውልድ ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ የትውልድ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ ዕለቱ “ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በዚህም ቀኑ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Sep 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትውልዶች መካከል የእውቀት እና የልምድ ልውውጥ የማይናቅ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የትውልድ ቀን ‘ኢትዮጵያ የትውልዶች ድምር’ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እየተከበረ ነው። በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ ተያዘ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከባዕድ ነገሮች ጋር የተቀላቀለ 1 ሺህ 440 ኪሎ ግራም ቅቤ መያዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከቅቤ ጋር ሊቀላቀል የነበረ ንጽህናው ያልተጠበቀ 3 ሺህ 360…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞሮኮ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 8 በተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ 37 በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ እንዲሁም ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ደግሞ 1 ሺህ 204 መድረሱን አና ዶሉ ዘግቧል፡፡ አደጋውን ተከትሎም የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም የ5 ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5 ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ እደገለጹት÷ የ5 ጂ…