የሀገር ውስጥ ዜና መሠረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ ጀምረናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሠረታዊ የምጣኔ ሐብት ለውጥ ለማምጣት ሰፊ ሥራ መጀመሩን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የተጀመሩት ሥራዎች እና እርምጃዎች ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት መጀመራቸውንም ነው አቶ ሽመልስ የተናገሩት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ በንጹሕ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል እንዲደረግ አሳሰቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ምክንያት የንጹሕ መጠጥ ውሃ አገልግሎት የማይሠጡ ፕሮጀክቶች ላይ ክትትል በማድረግ ለኅብረተሰቡ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አሳሰቡ፡፡ የሲዳማ ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ የ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች ነው” – አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የሚተርፍ ስንዴ እያመረተች መሆኗን አሜሪካን ጆርናል ኦቭ ትራንስፖርቴሽን ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በተያዘው የምርት ዘመን ለውጭ ገበያ የምታቀርበው የስንዴ ምርት ካለፈው ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ እንደሚኖረው የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ በጃፓን ድጋፍ የተገዙ 79 ማሽኖችን ተረከበ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጃፓን መንግስት በሰጠው ድጋፍ የተገዙ 79 ለመንገድ ጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችንና ከባድ ተሽከርካሪዎች መረከቡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ “ለከተማችን ሁሉን አቀፍ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንዚን እና ናፍጣ አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ የምርት ጭማሪ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንዚን ምርት አቅርቦት ላይ 8 በመቶ እና በናፍጣ ላይ ደግሞ የ5 በመቶ የምርት ጭማሪ መደረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በ2015 ዓ.ም 3 ነጥብ 9 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን መሠራጨቱን እና በ2016 ዓ.ም 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ…
ቢዝነስ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡ መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ “የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን” አሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማችንና አንድነታችንን በማጠናከር የክልላችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። መስራች ጉባኤውን ዛሬ በካራት ከተማ ያካሄደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ ጥሩ ነው አሉ Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ አማራ ኮማንድ ፖስት በጎንደር ከተማ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሰብዓዊ መብት አያያዙ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በስፍራው ባደረገው ጉብኝት ተጠርጣሪዎች አስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ምክንያት በማድረግ በተካሄደ ግምገማ 13 አመራሮች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ እንዲሁም 55 አመራሮች አዲስና የሽግሽግ ሹመት መሰጠቱን ነው አቶ ኡሞድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዚህ የሐዘን ወቅት ከሞሮኮ ጎን መቆሟን አስታወቀች Alemayehu Geremew Sep 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በሞሮኮ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል። አደጋውን ተከትሎም የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዚህ አስቸጋሪ የሐዘን ወቅት ከሟች…