የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ለትግራይ ክልል የዘርፉ ተቋማት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
በባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ የተመራ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽኖች ልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት…