አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባት ያላቸውን አበርክቶ የሚዳስስ መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባትና ለአገር ግንባታ ያላቸውን አበርክቶ የሚዳስስ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
"አገራዊ እሴቶች ለብሔራዊ መግባባት" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ የሚገኘው መድረክ÷ በሰላም ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ…