Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወይይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና እና ሻይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ የባለድርሻ አካላት ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዋሽ፣ የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ ዘርፈብዙ የባለድርሻ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ከፍተኛ…

የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ንቅናቄ ሊያካሄድ መሆኑን አስታውቋል። ሀገር አቀፍ ንቅናቄው ሰኔ 25 ቀን 2015ዓ.ም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና…

በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሃብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ÷ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ…

አቶ ደመቀ መኮንን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል። የቢዝነስ ተቋሞቱ በዋናነት á በመኪና መገጣጠም፣ በጨርቃ ጨርቅ፣…

ሕገ ወጥ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ሾር ዋለ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ቦታው ጎላጉል አውራሪስ ሆቴል ጀርባ አካባቢ በተደረገ ክትትልና ፍተሻ…

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ7 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን አቃጠለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት እስካሁን 7 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን ማቃጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህም ክስተቱን እስከ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የሰደድ እሳት አደጋ አድርጎታል ነው የተባለው፡፡ ሀገሪቱ ለሰደድ እሳት አደጋ ቅድመ ዝግጅት እና…

በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአብርሆት ቤተ መጻህፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀመሩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ á “ዛሬ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት የዲጂታላይዝ አገልግሎት ስራን አስጀምረናል”…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንድ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደውየ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውተዋል፡፡…

በሕገወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎችና የጸጥታ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና…