Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የ2ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሁለተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ሁለተኛውን ዙር የአንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ሸዋ…

አቶ ደመቀ መኮንን ድሬዳዋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዛሬ ድሬዳዋ ገብተዋል፡፡ ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል፡፡…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ዛሬ ይመለሳል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚካሄደው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ…

39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር መካሄድ ጀምሯል፡፡ ውድድሩ እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበበባ ሲሆን÷ መነሻ እና መድረሻውን ሰሚት ማድረጉም ተገልጿል፡፡ በውድድሩ÷ 12 ክለቦች፣ 2 ክልሎችና 1 ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ 354…

ጠ/ሚ ዐቢይ በፓሪሱ ጉባዔ ለአፍሪካውያን የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት ጠይቀዋል – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ሰኔ 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪሱ አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ ለአፍሪካውያን የሚደረገው የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት መጠየቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…

በፌዴራሊዝም፣ በመንግስታት ግንኙነትና የሰላም ግንባታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራሊዝም ፣ በመንግስታት ግንኙነት እና የሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ በሚል ውይይት ተካሄደ፡፡ መድረኩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝም ጥናት ማዕከል ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል፡፡ በአዲስ…

የኢትዮጵያና ቦትስዋናን የቆየ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቦትስዋና ያለውን የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ÷ ከቦትስዋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና መካከለኛ ምስራቅ ጉዳዮች…