የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Tamrat Bishaw Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው የማዕድን ሚኒስትር ዴዔታ ሚሊዮን ማቲዎስ የታደሙ ሲሆን ÷ የኢትዮጵያ የማዕድን ሃብትና የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ማብራራታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራችን መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች – አቶ ተመስገን ጥሩነህ Meseret Awoke Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ትናትን በተከፈለ መስዋዕትነት ዛሬ ላይ እንደደረሰች ሁሉ መስዋዕትነት በሚከፍሉ ልጆቿ ለነገ ትውልድ ታፍራና ተከብራ ትሸጋገራለች ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በሁሉም የሀገሪቱ…
ቴክ ቻይና ህዝቦቼን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀሁ ነው አለች Meseret Awoke Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ህዝቦቿን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው እንዳለው፥ በፈረንጆቹ 2030 የመጀመሪያውን ቻይናዊ በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ዕቅድ ተይዟል፡፡ ለዚህ ፕሮጀክትም የመጀመሪያው እርምጃ የሚሆነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰች Tamrat Bishaw Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ 270 ህገ ወጥ ብላ የለየቻቸውን የአፍሪካና እስያ ሀገራት ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መልሳለች። አብዛኞቹ ፍልሰተኞች ከሶማሊያ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣ ሱዳን፣ ባንግላዲሽ እና ናይጄሪያ መሆናቸው ተገልጿል። ባለፈው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ Meseret Awoke Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለፀጥታ አካላት የእውቅና መስጠት መርሐ- ግብር ተከናወነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ጳጉሜን 2 - የመስዕዋትነት ቀንን በማስመልከት መልዕክት አስተላፈዋል፡፡…
ፋና ስብስብ ዕድሜ ያልገደበው የ101 ዓመቷ አርሶ አደር የስራ ፍቅር Amele Demsew Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ101 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ አዛውንት አርሶ አደር እማማ ካሳሳ አገኝ ሾሌ በኮንሶ ዞን ዳኮኬሌ ወረዳ ፋሾ ቀበሌ አርከላ ተብሎ የሚጠራ መንደር የሚኖሩ ብርቱ አርሶ አደር ናቸው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከእኒህ ብርቱ አዛውንት አርሶ አደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ Meseret Awoke Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በግዳጅ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የፖሊስ አመራርና አባላት ያስገነባውን የጀግኖች ማዕከል አስመረቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ማዕከሉን በይፋ መርቀው ሥራ ባስጀመሩበት ወቅት ፥ ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ ተካሄደ Mikias Ayele Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ጉባዔ በሞቃዲሾ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን÷የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ሕዝቦች በቋንቋ፣ ባህል እና ሌሎች እሴቶች …
ጤና ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች Meseret Awoke Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል የጤና እክል ነው፡፡ ከነዚህ ምክንያቶች መካከልም ዘር፣ ዕድሜ፣ አልኮል መውሰድ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ በአንዳንድ የጤና እክሎች እንዲሁም አጋላጭ ሁኔታዎች ይከሰታል፡፡ በደም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማሙ Tamrat Bishaw Sep 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 አባል ሀገራት ለአፍሪካ ህብረት ከአውሮፓ ህብረት እኩል ቋሚ የአባልነት መቀመጫ እንዲሰጥ ተስማምተዋል። ውሳኔው 55 አባል ሀገራት ላሉት አህጉራዊ አካል የአፍሪካ ህብረት በተጋባዥ ዓለም አቀፍ ድርጅትነት…