የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ከኦራክልና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከኦራክል እና ቪዛ ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በሞሮኮ ማራክሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው “የጂአይቴክስ” አፍሪካ ሁነት ከመላው ዓለም የተውጣጡ ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችና ጀማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለፀ Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ በተለያዩ ተቋማት የሚተከሉ 800 ሺህ የሚደርሱ ችግኞችን ማዘጋጀቱን የጉለሌ እጽዋት ማዕከል ገለጸ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ጉተማ ሞረዳ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በዘንድሮው ዓመት በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የብዝሃነት ሚኒስትር ሼክ ናሃያን ሙባረክ አል ናሃያን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከ120 በላይ ኢንዱስትሪዎች ዳግም ስራ ጀምረዋል – ቢሮው Melaku Gedif Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ስራ አቁመው የነበሩ ከ120 በላይ ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ዳግም ወደ ስራ መግባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አህመድ እድሪስ አንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ታምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለሚገኙ ለ189 ሺህ ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተጠየቀ Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ለ189 ሺህ የኢትዮጵያ እና የሌሎች አጎራባች ሀገራት ስደተኞች ድጋፍ የሚውል 25ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ጠየቀ፡፡ በቀጠናው የተከሰተው ጦርነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሰደዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው የቻይና – አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የቻይና - አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና ዢኑዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ከ45 ሀገራት የተውጣጡ ወደ 200 የሚጠጉ ምሁራን እና የቢዝነስ ተወካዮች ሃሳቦችን አቅርበዋል። ለ12 ተከታታይ ዓመታት የቻይና - አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ Feven Bishaw Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይንስ ሙዚየሙ የተዘጋጀው የጋምቤላ ክልል የግብርና ዐውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የፌደራል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ እየጎበኙ ነው። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው “ብሩህ ኢትዮጵያ” ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከፊታችን ግንቦት 28 ጀምሮ ይካሄዳል Melaku Gedif Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው “ብሩህ ኢትዮጵያ” ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከፊታችን ግንቦት 28 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል። ውድድሩ ከግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ቀናት በቡራዩ ተሰጥኦ ማበልጸጊያ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን የሚያስቀር አሰራር ሊተገበር ነው Feven Bishaw Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት ተቋማት በመጨረሻው ሩብ ዓመት የሚፈጸሙ ግዢዎችን ለማስቀረት የሚረዳ አሰራር ከቀጣዩ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ እንዳሉት ÷ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ Amele Demsew Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር በማሳደግ በደም እጥረት ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ "ደም ይለግሱ ህይወት ያጋሩ ዘወትር ያጋሩ" በሚል መሪ…