የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Amele Demsew May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን ማስተዋወቅ አላማው ያደረገው የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም በአቡ ዳቢ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የኢንቨስትመት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ለባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአምቡላንስ እና ሰርቪስ ተሸከርካሪዎች ተበረከተለት Tamrat Bishaw May 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር አገልግሎቱን ለማስፋፋት የሚረዳ 14 አምቡላንስ እና 9 ሰርቪስ ተሽከርካሪዎች ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ማህበር ተበርክቶለታል። አምቡላንሶቹ 28 ሚሊየን ብር ወጪ እንደተደረገባቸውና ለሰርቪሶቹ ደግሞ 18 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአደጋ ስጋት ውስጥ ያሉ የቆሼ ነዋሪዎች በአስቸኳይ እንደሚነሱ ተገለጸ Feven Bishaw May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የአደጋ ስጋት ተጋላጭ የሆኑ ነዋሪዎችን ከቦታው የማንሳት ስራ በአጭር ቀናት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ…
ስፓርት አቶ ውብሸት ደሳለኝ የብሄራዊ ቡድኑ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ Mikias Ayele May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ ውብሸት ደሳለኝ የዋሊያዎቹ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ በቀጣይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም እና አሰልጣኝ ደግአረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚቀጥል አስታወቀ Mikias Ayele May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁሉን አቀፍ ትብብር እና አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ወቅታዊ ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም በኢትዮጵያ በተከሰቱ ግጭቶች እና በድርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ችግኝ ከመትከል ባለፈ ለትውልዱ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማስረከብ ዋናው ዓላማችን ነው – አቶ አደም ፋራህ Amele Demsew May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ችግኝ ከመትከል ባለፈ ለመጭው ትውልድ የለማች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ማስረከብ ዋናው ዓላማችን ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ አካል የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎትን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ ለማድረግ እየተሰራ ነው Tamrat Bishaw May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የታገዘ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል። የፌዴራል እና የክልል የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ ባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች – ማቲያንግ – ማይውት – ፓጋክ መንገድን ለመገንባት ስምምነት ተፈራረሙ Feven Bishaw May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የፓሎች - ማቲያንግ - ማይውት - ፓጋክ መንገድን ለመገንባት በጁባ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ መንገዱ ምዕራብ ኢትዮጵያን ከሰሜን ምስራቅ ደቡብ ሱዳን ጋር የሚያገናኝ የፍጥነት መንገድ መሆኑ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከጄጁ ደሴት አስተዳደር ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw May 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከጄጁ ደሴት አስተዳደር ኦ ያንግ ሁን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በጄጁ ደሴት በቱሪዝም፣ በባህል እንዲሁም ባህላዊ ቅርሶች እና የተፈጥሮ መስህቦች ዙሪያ በትብብር መስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር እንደምትፈልግ አስታወቀች Meseret Awoke May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር እንደምትፈልግ ገለጹ፡፡ በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ፍቃዱ በየነ…