የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ስታዲየም በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሶላት ስነ-ስርዓት ነው የተከበረው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በሰላት እና ተክቢራን እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰመራ ከተማ ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተዋል ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፖሊስ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ከደብረ ብርሃን በቅርብ ዕርቀት ላይ በሚገኝ መኖሪያ ቤት በመመሸግ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የዜና ቪዲዮዎች ሰኔ እና ሰኞ Sene ena Segno ምዕራፍ 1 ክፍል 8 Season 1 EP 8 Amare Asrat Jun 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=yFEIQK16Kb4
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮም እና ንግድ ባንክ በጋራ የዲጂታል ፋይናስ አገልግሎት መሥጠት ጀመሩ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ -ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የዲጂታል የፋይናስ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ። በሁለቱ ተቋማት ይፋ የሆነው አገልግሎት ÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Amele Demsew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የአረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ፀጥታ የማስከበር ሥራውን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሃ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለአረፋ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat Jun 27, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=5HcRYUPNu-s