የጤና አገልግሎትን ተደራሽ የሚያደርግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ልማት በስፋት እየተሰራ ነው -ወ/ሮ ሁሪያ አሊ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎትን ቀልጣፋና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል ቴክኖሎጂ ልማት በስፋት እየተከናወነ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ገለጹ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የጤና…