Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት ይሰራል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ለመፍታት መንግስት በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በክልሉ የታጠቁ ሃይላት…

አቪዬሽን አካዳሚ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 551 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቪዬሽን አካዳሚ ለሦስት ዓመታት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ። ተመራቂዎቹ 891 ሴት እና 660 ወንድ ሲሆኑ በአጠቃላይ 1 ሺህ 551 ናቸው። ከተመራቂዎቹ ውስጥ ከኢትዮጵያ…

አክሱም፣ ዓዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አክሱም፣ ዓዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ተቀብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…

ምክር ቤቱ ክልሎቹ የሚመሩበትን ሥርዓት ለመወሰን በቀረበ ሞሽን ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት አዲስ በሚደራጀው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በነባሩ የደቡብ ክልል መካከል የሚኖረውን አስተዳደራዊና ህጋዊ ጉዳዮች የሚመራበትን ሥርዓት ለመወሰን የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ (ሞሽን) ላይ እየመከረ ነው። ስድስት…

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ከሮማኒያ አምባሳደር ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በኢትዮጵያ ከሮማኒያ አምባሳደር ሉሊያ ፓታኪ ጋር በጋራ ሊሰሯቸው በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበሩ ታሪካዊ ግንኙነቶች እንዲሁም…

የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ አረንጓዴ አሻራ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ መናፈሻ ቦታ የተለያዩ 5 ሺህ ችግኞች በመትከል አረንጓዴ አሻራ አኖሩ። በመርሃ ግብሩ ላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር  አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ጨምሮ የሚኒስቴሩ እና…

በአፋር ክልል የ45 ትምህርት ቤቶች ጥገና እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው ግጭት ውድመትና ከፊል ጉዳት ከደረሰባቸው 282 ትምህርት ቤቶች 45 በጥገና ላይ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ እስካሁን በተከናወነው ሥራ የ31 ትምህርት ቤቶች ጥገና…

በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና እንደሚሆን የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው?

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የዚህን አዋጅ አላማ ለማሳካት አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፦ 1) የአደባባይ ስብሰባና ሰልፍ ማድረግ፣ መደራጀት፣ በቡድን ሆኖ መንቀሳቀስን የመከልከል፣ 2) የሰዓት እላፊ የማወጅ፤ ለተወሰነ ጊዜ አንድ መንገድ፣…

ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችል የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችለውን የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሮማን…