የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹ አህመድ እንድሪስ፣ አስራት ዲባባ፣ ሶሪ ተካልኝ፣ ጎንፋ ሶር ፣ አቡበከር ፈንታሁን ፣ መሐመድ…