በሕገወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎችና የጸጥታ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የብሔራዊ መረጃና…