በክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የህብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር ሊጠናከር ይገባል – አቶኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የህብረተሰቡ ድጋፍና ትብብር ሊጠናከር እንደሚገባ ክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስገነዘቡ።
በጋምቤላ ክልል ሰላምና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ህዝባዊ ውይይት ዛሬ…