ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ምቹ የጤና አገልግሎት ለመፍጠር በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ለሕብረተሰቡ ምቹ የጤና አገልግሎት ለመፍጠር እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ።
አቶ ኦርዲን ÷ በበጀት ዓመቱ በጤና ዘርፍ የተለያዩ መልካም አፈጻጸሞች ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸው÷…