የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገ የአመራሮች ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በውይይት መድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ አደረጃጀት በራሱ ግብ ባለመሆኑ የነበረንን የሚያሳጣ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ 15ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ÷ የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ጉባዔው በዛሬው እለት የ2015 በጀት አመት እቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑክ በጎዴ ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሸበሌ ዞን ጎዴ ከተማ አስተዳደር እየተካሄዱ ያሉ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት የልማት ፕሮጀክቶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች ከ61 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥ ጎብኚዎች 61 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ከሚያስፈልገው ገንዘብ የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ክፍተት መኖሩ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት የሚፈለገውን ግብዓት ለማሟላት ከሚያስፈልገው ገንዘብ የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ክፍተት መኖሩን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደሀገር በየዓመቱ ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ግብዓት ማሟያ ከሚያስፈልገው 41 ነጥብ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን አቅመ ደካሞች ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ወገኖች ከ150 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎቱ የተለያዩ የሕብረተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ግብርና ታክስ በማሳጣት በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሷል የተባለው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለ Tamrat Bishaw Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ82 ሚሊየን ብር በላይ ግብርና ታክስ በማሳጣት በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሷል የተባለው ተከሳሽ ጥፋተኛ ተባለ። የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። ተከሳሹ ሰለሞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ3 ሚሊየን በላይ የሻይ ቅጠል ተክል እየለማ መሆኑ ተመለከተ Tamrat Bishaw Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻይ ቅጠል ልማት ኢኒሼቲቭ እስካሁን ከ200 ሄክታር በሚበልጥ የአርሶ አደር ማሳ ላይ ከ3 ሚሊየን በላይ የሻይ ቅጠል ተክል እየለማ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ በ2015 ዓ.ም ከተዘጋጀው ከ4 ሚሊየን በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ውጭ ከተላኩ ማዕድናት 226 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Tamrat Bishaw Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ውጭ ከተላኩ ማዕድናት 226 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የማዕድን ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ተገምግሟል፡፡ በግምገማውም÷ በበጀት ዓመቱ 896 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ የሀገር ውስጥና የውጪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በማስመልከት በካቢኔ አባላቱ ተጥሎ የነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ አመሻሹ ላይ በተካሄደ አስቸኳይ ስብሰባ ማሻሻያ ተደርጎበታል፡፡ በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1፡00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12፡00…